November 2017

ብሶት የበዛበት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን፤   (ጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ)

  ባለፉት በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የአሰራር እና የአስተዳደር ለውጥ ከተደረገባቸው ነገሮች ውስጥ የግብር አከፋፈልና አሰባሰብ ለመሆኑ አከራካሪ አይደለም። የሃገሪቱ የኢኮኖሚ ዘርፍ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪና የአገልግሎት ዘርፍ እየተቀየረ ሲመጣ፤ […]