ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ  ሃምሌ 26 ቀን 2011 (08/01/2019)           የተረኝነት ስሜት በሰዎች ሕይወት ውስጥ የሚንጸባረቅ፤ ተፈጥሯዊ ስሜት ነው። ይህ የተረኝነት ስሜት፤ እንደ ተጠቃሚው እና እንደ ሁኔታው፤ በጎም፤ አደገኛም ጎን […]

ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤   ሰኔ 21 ቀን 2011  (06/28/2019) “ የምትመኘውን ነገር ተጠንቀቀህ ተመኝ፤ የተመኘኽው ነገር እውን ሊሆን ይችላልና” አሜሪካዊ አባባል። በቅድሚያ፤ በሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ብርቅዬ በሆኑ የሃገር ዜጎች […]

                                          ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ (03/28/2019) 19/07/ 2011 የመጀመርያው ክፍል፤ “….ሳታሸንፍ አሁን አደራ – ባለአደራ እንደሚባለው ዓይነት ጨዋታ የምትጫወት ከሆነ ግን ግልጽ የሆነ ጦርነት ውስጥ እንገባለን ማለት ነው። ይህ መታወቅ አለበት። […]

መጋቢት 8 2011 (03/17/2019)                                                                 ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ “እውነት ጫማዋን እስክታጠልቅ ድረስ፤ ውሸት ግማሽ ዓለምን ያዳርሳል” ማርክ ትዌን፤ በጌዴኦ ሕዝብ ላይ ለደረሰው የጠኔ ግፍ እና የሕይወት ህልፈት፤ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ […]

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ (የካቲት 18  2011 (02/25/2019) አባቴ ነፍሱን ይማረውና፤ ከ25 ዓመታት ገደማ በፊት “ይሰቀል”፤ “ይሰቀል” በሚል ርዕስ አንድ ቲያትር ጽፎ ለእይታ ቀርቦለታል። የቲያትሩ ዋና መልዕክት፤ የሃገራችን የፖለቲካ ባሕል፤ ሁሉንም […]

 ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ   ጥር 19/2011 (01/27/2019) በታህሳስ 2011 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋምያ ረቂቅ አዋጅ፤ አላስፈላጊ የፖለቲካ አቧራ ከማስነሳቱም በላይ፤ በጥር […]